ኢትዮጵያዊ ዜግነት ባላቸው ባለሀብቶች ብቻ የሚካሄዱ የስራ መስኮችን ስለማሳወቅ

የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የውጭ ዜጎችን በትውልድ አገራቸው የተለያዩ መብቶች ተጠቃሚ ለማድረግ በወጣው አዋጅ ቁጥር 270/94 አንቀጽ 5 ንዑስ አንቀጽ 5 ስር ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንደ አገር ውስጥ ባለሀብት መቆጠር ከፈለጉ በአገሪቱ የኢንቨስትመንት ህግ መሠረት ለአገር ውስጥ ባለሀብት በተፈቀዱ የኢንቨስትመንት መስኮች መሳተፍ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ … ነገር ግን የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎችና ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች የተከለከሉ የስራ መስኮች በሚል ባወጣው ደንብ ቁጥር… Read more »

የ40/60 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ዕጣ ወጥቷል በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሞኑን የ40/60 የኮንዶሚኒየም ቤቶች ዕጣ ወጥቷል በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ መሆኑን የአዲስ አበባ የቁጠባ ቤቶች ኢንተርፕራይዝ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበኩሉ ቤቶቹን ተረክቦ ለተጠቃሚዎች በዕጣ ለማስተላለፍ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ መሆኑን ገልጿል። የኢንተርፕራይዙ የኮሙኒኬሽን የስራ ሒደት መሪ አቶ ዮሐንስ አባይነህ እንደገለጹት፥ በሶስት ምዕራፎች በሚካሄደው የ40/60 የቤቶች ልማት ፕሮግራም 39 ሺህ ቤቶች እየተገነቡ ነው። ከነዚህ… Read more »

ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ያለፍቃድ ድንበር አቋርጠው የገቡ 20 ቀላል የሲቪል አውሮፕላኖች ጋምቤላ እንዲያርፉ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከሁለት ቀን በፊት 20 ቀላል የሲቪል አውሮፕላኖች ከሱዳን ተነስተው የኢትዮጵያን ድንበር ያለፍቃድ አቋርጠው መግባታቻውን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታውቋል። አውሮፕላኖቹ በአሁኑ ጊዜም በጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያ እንዲያርፉ መደረጋቸውን ነው ባለስልጣኑ የተገለፀው። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኮሎኔል ወሰንየለህ ሁነኛው ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ በአሁኑ ወቅት እነዚህ ተልዕኳቸው ያልታወቀና ቀድመው ወደ ኢትዮጵያ የአየር ክልል ለመገባት ፍቃድ ያልጠየቁት… Read more »

UN Security Council’s resolution 2317 extending the sanctions on Eritrea and Somalia

The UN Security Council adopted resolution 2317 (2016) on Thursday (November 10). This renewed the arms embargo on Eritrea and on Somalia until November 15, 2017, and the mandate of the UN Monitoring Group for Somalia and Eritrea until December 15, 2017. Of the fifteen members of the Security Council, ten voted for the resolution, none against, but there were… Read more »

the UN Security Council extends the mandate of UNIFSA

The UN Security Council on Tuesday (November 15) extended the mandate of the Interim Security Force for Abyei (UNISFA), for another six months, to May 15, 2017, recognizing the situation in Abyei as a serious threat to international peace. The Council underlined the critical need for the Governments of Sudan and South Sudan to cooperate over Abyei. Unanimously adopting resolution 2318 (2016), the… Read more »

Serious concerns continue over the situation in South Sudan…

The United Nations Special Adviser on the Prevention of Genocide, Mr. Adama Dieng, has warned the international community in general and the government of South Sudan in particular that there is a strong risk of violence escalating along ethnic lines in South Sudan and the potential for genocide. After a five-day visit to South Sudan last week, he also added… Read more »

The second week of COP 22 in Marrakech, Morocco

Heads of State, Government delegations, intergovernmental bodies, climate negotiators, environmental activists, international organizations, civil society and members of the press, and all the parties to the convention (including regional bodies that have ratified the convention) are attending the second week conferences and side events of the twenty-second session of the Conference of the Parties (COP 22) in Marrakech, Morocco.  Besides… Read more »

Canada appreciates Ethiopia’s efforts for people-centered development

Canada’s Foreign Minister, Stéphane Dion, visited Ethiopia at the end of last week as part of a seven-day visit to three African countries: Nigeria, Kenya and Ethiopia. In Ethiopia, he met with Prime Minister Hailemariam Dessalegn, Foreign Minister Dr. Workeneh Gebeyehu and other senior officials for discussions covering the enhancement of bilateral relations and cooperation, regional peace and stability, humanitarian… Read more »

Chinese Vice-President Li Yuanchao visits Ethiopia

Vice-President of the People’s Republic of China, Mr. Li Yuanchao, arrived in Addis Ababa for a two day visit on Thursday (November 17). His visit underlines the commitment of both countries to the practical implementation of the consensus reached at the Johannesburg Summit of the Forum for Africa-China Cooperation (FOCAC) in 2015. During his visit, Vice-President Yuanchao has been holding… Read more »

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሃገሪቱን ሰላምና ፀጥታ ቀድሞ ወደነበረበት እየመለስ ነው:- ጠ/ሚ ኃ/ማርያም

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሃገሪቱን ሰላምና ፀጥታ ቀድሞ ወደነበረበት እየመለስ መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ አምባሳደሮችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ስለሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ገለፃ አድርገዋል፡፡ በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በሁከት ተሳትፈው ከነበሩ ግለሰቦች መካከል ከ7ዐ በመቶ በላይ የሚሆኑት ትምህርት ተሰጥቷቸው ምህረት እንደተደረገላቸው ጠቅላይ ሚንስትሩ በማብራሪያቸው ተናግረዋል፡፡ በሃገሪቱ ተፈጥሮ የነበረው አለመረጋገት የቱሪዝም ፍስቱ ላይ ተፅዕኖ ያሳደረ… Read more »