Author Archives: Anwar Muktar

ኢትዮጵያ የዓለም ስራ ድርጅት ስራ አስፈጻሚ አካል መደበኛ አባል ሆና ተመረጠች

 በጄኔቫ ከእ.ኤ.አ. ጁን 5-16/2017 ስር እየተካሄደ ባለው የዓለም የሥራ ኮንፈረንስ (International Labour Conference) የድርጅቱ አስተዳደር አካል (Governing Body) ለቀጣይ ለሶስት ዓመታት (እ.ኤ.አ 2017-2020) በመደበኛ እና ተለዋጭ አባልነት የሚያገለግሉ ሀገራት ምርጫ እ.ኤ.አ. ጁን 12 ቀን 2018 አካሂዷል፡፡ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ አብዱልፈታህ አብዱላሂ በተመራ እና የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌደሬሽን እና የኢትዮጵያ አሰሪዎች ፌዴሬሽን አመራሮችን የያዘ የልዑካን ቡድን በተገኙበት በድርጅቱ መቀመጫ… Read more »

የተከበሩ የኢፌዲሪ ፌደሬሽን አፈጉባኤ አቶ ያለው አባተ የተመራና የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች የተካተቱበት ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አመራር አባላት ጋር የተሳካ ውይይት አደረጉ

የተከበሩ የኢፌዲሪ ፌደሬሽን አፈጉባኤ አቶ ያለው አባተ የተመራ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን እ.ኤ.አ ሜይ 6 ቀን 2017 ዓ.ም በጄኔቭ ስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አመራር አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በዚህ የውይይት ፕሮግራም የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደሴ ዳልኬ፣ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጋትሉዋክ ቱት ኮት ተገኝተዋል፡፡… Read more »

H.E Professor Yifru Berehan Mitike, Minister of Health of Ethiopia reaffirmed governments commitment to eliminate Neglected Tropical Diseases from Ethiopia

H.E Professor Yifru Berehan Mitike, Minister of Health of the Federal Democratic Republic of Ethiopia reaffirmed governments commitment to eliminate Neglected Tropical Diseases from Ethiopia. On a high level panel discussion held in Geneva on the 18th April 2017, the minister explained that Ethiopia has scored remarkable achievement on the combat against NTDs. He said that the government is commuted… Read more »

በስዊዘርላንድ ጄኔቭ የተደረገውን 5ኛውን የአለም ስራ አስፈጻሚዎች ምክክር ፎረም በተመለከተና ኢኮኖሚያዊ ዲፕሎማሲ ላይ ዝርዝር ቅኝት

  ዲፕሎማሲያችን ጥንቅር በቅርቡ  በተመለከተና ኢኮኖሚያዊ ዲፕሎማሲ ላይ ዝርዝር ቅኝት አድርጓል። በመድረኩ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የመሩት ልዑካን ቡድን መሳተፉ ይታወሳል። የሚያዝያ 03፣ 2009

ክቡር አምባሳደር ነጋሽ ክብረት በሀንጋሪ የሥራ ጉብኝት አደረጉ

ክቡር አምባሳደር ነጋሽ ክብረት እ.ኤ.አ. ከማርች 27 እስከ ኤፕሪል 2 ቀን 2017 ዓ.ም. በሀንጋሪ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በሀንጋሪ የውጭ ጉዳይና አለም አቀፍ ንግድ ሚኒስቴር የክቡር ቆንስላዎች ኮሚሽነር ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ የሁለቱን አገራት ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ፣ የሀንጋሪ የክብር ቆንስላዎች አስተዳደር ተሞክሮ በመቅሰም አዲስ የክብር ቆንስል ለመመልመል እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የሀንጋሪ አለም አቀፍ ኤርፖርት የሥራ ኃላፊ ከአገራችን አየር መንገድ ጋር ትብብር… Read more »

Ethiopia at the High-Level Segment of the UN Human Rights Council in Geneva….

Mrs. Hirut Zemene, State Minister of Foreign Affairs headed Ethiopia‟s delegation at the high level segment of the 34th session of the UN Human Rights Council in Geneva, last week. The delegation included Dr. Addisu Gebre Egziabher, Commissioner for the Ethiopia Human Rights Commission, as well as representatives from the Attorney General‟s Office and the Foreign Ministry. The Council opened… Read more »

Foreign Minister Dr. Workneh on an official visit to Kenya

Ethiopia‟s Minister of Foreign Affairs, Dr. Workneh Gebeyehu left on a two-day visit to Kenya on Wednesday (March 08) at the invitation of Ambassador Dr. Amina Mohamed, Cabinet Secretary for Foreign Affairs and International Trade of the Republic of Kenya. During his stay, Dr. Workneh held discussions with Dr. Amina Mohamed on bilateral, regional and international issues of common interest…. Read more »

Ethiopia to establish a national command post to manage emergency food aid in drought hit areas

As Ethiopia is facing a new drought, a Horn of Africa drought, in its eastern and southern lowlands, the country’s National Disaster Risk Management Commission (NDMRC) announced on Monday (March 6) that it will set up a national command post which will manage emergency food assistance in drought hit pastoral areas.Below average rains in these areas caused by the negative… Read more »

Candidates for WHO DG Held Public Debate

Public debate discussion was held in Geneva on March 6 with the three candidates for Director-General of the World Health Organization (WHO) nominated by its Executive Board including Ethiopia’s Dr Tedros Adhanom to explore the political leadership and diplomacy that will make a difference in challenging times for global health.He has been named by the Ethiopian government and endorsed by… Read more »

የአድዋ ድል እሴቶችን የቱሪስት መስህብ ለማድረግ እየተሰራ ነው፡- የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር

የካቲት 22፡2009 የአድዋ ድል እሴቶችን በበቂ ደረጃ ለአለም ለማሳወቅና የቱሪስት መስህብ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚንስቴር መስሪያቤቱ ከ121 ዓመታት በፊት ኢትዮጵያውያን በወራሪው የጣልያን ጦር ላይ የተቀዳጁትን አንፀባራቂ ድል የሚዘክር ሙዚየም እንደሚገነባም ገልጿል፡፡ ድሉ የተገኘበት ስፍራ ድረስ ተገቢውን ትኩረት አግኝቶ ለቱሪስት መስህብነት እንዳልዋለ የባህል እና ቱሪዝም ሚንስትሯ ዶ/ር ሂሩት ወ/ማሪያም አስታውቀዋል፡፡ ስፍራው በአድዋ የሚኮሩ ጥቁር ህዝቦች የሚጎበኙት… Read more »